በ HopeLink ቅርንጫፎች የተሻሻለ የሥራ ሰዓት።

አባላትን በተሻለ ለማገልገል HopeLink ሳኮ በቅርንጫፎቹ የሥራ ሰዓት ላይ ማሻሻያ እያደረገ ነው።

  • ሰኞ – ዓርብ፦ [WORKING HOURS]
  • ቅዳሜ፦ [WORKING HOURS]

በአቅራቢያዎ ያለውን ቅርንጫፍ አድራሻና ስልክ ቁጥር ለማግኘት እባክዎ የቅርንጫፎች ገጽን ይመልከቱ።


ወደ ሁሉም ዜና ይመለሱ
ማንበብዎን ይቀጥሉ

ተዛማጅ ጽሑፎች።

አዲስ አመትን በሆፕሊንክ

አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የሆፕሊንክ ሰራተኞች እና አመራሮች በታላቅ ድምቀት በአንድነት አከበሩ። በበዓሉ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመስሪያ ቤቱ አባላት የመልካም ምኞት መግለጫዎችን የተለዋወጡ ሲሆን፣ ያለፈውን ዓመት የሥራ ስኬቶች በመገምገም ለአዲሱ ዓመት የተሻለ አፈጻጸም እና የላቀ ስኬት ለመመዝገብ ዝግጁነታቸውን ገልጸዋል። በደስታ እና በፍቅር ከባቢ አየር ውስጥ የተካሄደው ይህ የበዓል አከባበር የሰራተኞቹን የእርስ በእርስ ግንኙነት እና የአንድነት መንፈስ የበለጠ ያጠናከረ ነበር።